Chisinga Chigona 'አናንተ' እያልክ ማውራትህ በጣም ያበሣጫል፡፡ 'እናንተ' እያልክ የምትጠራው ህዝብ ውሥጥ እኮ አንተ የምታመልከውን አምላክ የሚያመልኩ ሠዎች አሉ፡፡ ረሥተሃቸው ነው ወይሥ ከሀይማኖት ብሔር በልጦብህ፡፡ ወይሥ አውቅናን መሻትህን ብቻ ሥትመለከት የሠማዩን አምላክ forget አረከው፡፡ ነው ወይሥ ሀይማኖት የለህም፡፡ ለማንኛውም እኛ እና እናንተ የምትለዋ ጨዋታ ለሠው ልጅ ያለንን አመለካከት ያዛባብናል...See More
50 of 1,091