አዎን ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት
ወዳጄ አበበ ገላው ( Abebe Gellaw) ሰሞኑን በአፋን ኦሮሞ የጸፍኳትን አንድ ንባብ ወደ እንግሊዚኛ አስተርጉሞ በመለጠፉ ከልብ አምሰግናለሁ (የትርጉም ግድፈቶቹ እንዳለ ሆኖ)። ያቺ ጽሁፍ ይህን ያህል ተወዳጅ ከሆነች እነሆ እኔም ሃሳቧን ሰብሰብ አድርጌ በአማርኛ አቅርቤላችኋለሁ። ባጠቃላይ በ G7 ሰብሰባ ላይ የተንጸባርቁት ሀሳቦች ቢያን አራቱ ተቀባይነት እንደሌላቸው ነው ጽሁፏ የምትተነትነው።
1)"አሮሚያ የኦሮሞዎች ነች የሚለው ሀሳብ ትክክል አይደደልም" እዝህ ጋር ሊሰመርበት የሚገባ ነገር ቢኖር ይህ ድርጅት ስብሰበውን የጠራው ወይም ያከሄደው በአሁኑ ወቅት በኦሮሚያ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ህዝባዊ ንቅናቄ መሰረት በማድረግ በመወያየት ድጋፍ ለመድረግ በሚል የታሰበ ነው። ይሁንና በአንድ በኩል በህዝባዊ ንቅናቄው ውስጥ በቀጥታ በመሳተፍ ጉዳት የደረሰባቸውን ታጋዮች ከልብ እንደግፋለን እያሉ ከንፈር በመምጠጥ በሌላ መልኩ ደግሞ ታጋዮቹ አንግበው የተነሱተን መፈክር በመኮንን፣ ድጋፉም ሆነ ከንፈር መጠጣው የውሸት እንደሆና ያሳያል። ሁሉም ሰው ሊገነዘበው የሚገባው ጉዳይ "ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች" የሚለው መሪ ሀሳብ በአሁኑ ወቅት በትግሉ ውስጥ ያለን የኦሮሞ ወጣቶች ያመጣነው ወቅታዊ መፈክር ሳይሆን የዛሬ አመሳ አመት ገደማ የኦሮሞ ተጋዮች ለነፃነታቸውና ለእኩልነት ትግል ሲጀምሩ የትግሉ ዋና መሰረት በማድረግ አንግበውት የተነሱት የሀገር በለቤትነት (mirga abbaa biyyummaa) ጥያቄ ነው። ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች ስንል ኦሮሚያ የኦሮሞ ህዝብ ሀገር ነች ( Oromia is homeland of the Oromo people) ማለት ነው:: ይህንን መሰረታዊ ሀሳብ መቃወም ማለት የኦሮሞን ህዝብ መሰረታዊ የመብት ጥያቄ መካድ ብቻ ሳይሆን ንብረቱንና ሀገሩን ለመዝረፍ አላማ አንደላቸው አመላካች ነው። ኦሮሚያ የአሮሞ ካልሆነች ከወያኔ ጋር የአሮሞ ህዝብ ሰጣ ገበ እና ጥል ውስጥ ለመግባት ባልቻልን ነበር። የአፋር ክልል የአፋሮች፣ ሲዳማ የሲዳማዎች ስለመሆኑ ለመቀበል የሚያደግተው ቡደን መሬት ላይ ያሉትን እውነታዎች የማይቀበል በመሆኑ ከወቅቱ ጋር ለመራድ የይምሮውን software update ማድረግ ተገቢነት ያለው ይመስለኛል። ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች ማለት ኬኒያ የኬኒያኖች፣ ኢትዮጲያኖች እንደ ማለት ነው። ይህ ማለት ኬኒያ ወይም ኦሮሚያ ውስጥ ሌላ ሰው መኖር ዜጋ መሆን አይችልም ማለት አይደለም። በሚገባ ይችላለ። የማይቻለው ሀገሬው ተገፍቶ የሀር ባለቤትነት መብቱን ተነጥቆ ሌላው ሊንደላቀቅበት ማሰቡ ነው። እናም ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች የሚለውን መፈክር ልናፍርበት ሳይሆን በደማችን እውን ለማድረግ እየታገልንለት ያለ ህያው አላማችን ነው። ይህን አላማችንን የሚቃወም ካለ ከኦሮሞ ጋር መስራት አለመቻሉ ብቻ ሳይሆን ፀረ-ኦሮሞ በመሆኑ አጥብቀን አንታገለዋለን። ( Note: ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች ማለት እና ኦሮሚያ ለኦሮሞውች ማለት ለየቅል ነው። የአበበ ገላው ተርጓሚ 'የ'ን በ 'ለ' በመተካት ስህተት ውይም ቅጥፈት ፈጽሟል)
2. "የማንነተን ፖለቲካ መሰረት የደረገ ትግል አፍራሽና ለዲመክራሳዊ ስርዐት የማያመች" ነው የሚለው የተለመደው አጣጣይ የሆነ ሀሳብ ነው። በኢትዮጲያ ፖሊተካ ንትርክ ሂደት ውስጥ የማንነት፣ የብሄር፣ የጎሳ ወይም የዘውግ ፖለቲካ ተብለው የሚነሱ አተካሮዎች በኦሮሞ ፖሊቲካ ሂደት ላይ የነጣጠሩ የማንቋሸሽ አባባሎች ስለመሆናቸው ከማንም የተሰወረ አይደልም። የኦሮሞ ህዝብ በብሄር ተደራጅቶ ከተንቀሳቀሰ ከጥቅሙ ይልቅ ለሌላው ማህበረሰብ አደጋ አለው ወይም ጎጂ ነው በሚል ማስፈራሪያ የሚደረደረው ፕሮፓጋዳ ከፕሮፓጋንዳ ያለፈ አንዳልሆነ የኦሮሞ ተማሪዎችና እርሶ አደሮች በቅርቡ ባደረጉት አንቅስቃሴ አስመስክረዋል። ብዙ ከተማዎችንና አካባቢዎቸን ነጻ በወጡበት ወቅት በሌላው ብሄረሰብ ጉዳት አለማድረስ ብቻ ሳይሆን ድህንነታቸውን ከመጠበቅ አንፃር ያሳዩት ስነምግባር ቁልጭ ብሎ እየታየ "ብሄር ፖለቲካ ጉዳት አለው" በማላት መሰረት የሌለው የማጥላላት ወሬ ላይ የተጠመዱ ቡድኖች የሀሳባቸውን ታአማኒነት ማጣት እና ፉርሽነት የሚያመላክት ነው። ይህን ሀሳባቸውን አሁንም ደጋግሞ ማንሳት ለኦሮሞ ህዝብ ያላቸው መሰረተ ቢስ ፍራቻ እና ጥላቻ (Oromophobia) ጨፍግጎ ይዞ አንዳልቀቃቸው ያሳያል። ማንም ተቀበለ አልተቀበለው የኦሮሞ ህዝብ በብሄራዊ ማንነቱ ይኮራል፣ ይደራጃል፤ የጋራ ጥቅሙን ለምስከበርም በአንድነት ይታገላል። ይህንን የትግላችን መሰረት የማይቀበሉ ብሎም ለማጥቃት ከሚቋምጡ ሀይሎች ጋር መስራት ይቅርና መነጋገር አንችልም። (በነገራችን ላይ "ትግሬ ሀገር ወረረ፣ ዘረፈ፣ ወታደሩን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠሩት" እያሉ ሲለፍፉ ወይም ደግሞ "አማራው ከጉራ ፈርዳ ተፈናቀለ፣ ወልቃይት ከአማራ ተቆርጦ ለትግራይ ተሰጠ" ብለው ሲከሱ 'በዘውገ' ላይ የተመሰረት ፖሊቲካ እያራማዱ መሆናቸውን የሚያስተውሉ አይመስልም። "ኦሮሞ የሚለው ቃል ሲጨመርበት ብቻ ነው እንዴ ፖሊቲካ የብሄር የሚሆነው?)
3. "ለዘብተኛ እና አከራሪ አሮሞ" ይህ ኦሮሞን በተለያዩ ተፃራሪ ጎራዎች ከፋፍሎ በሂደቱ ለመጠቀም መሞከር ያረጀ አና ያፈጀ ስልት መሆንን የተሰወረበት ሰው ያለ አይመስለኝም። በሀይለስላሴ አና በድርግ የአገዛዝ ዘመን "ሀገር ወዳድ ኦሮሞና ወንበዴ ኦሮሞ" በመለስ ዘመን ደግሞ "ጠባብ ብሄረተኛ እና ዲሞክራሳዊ ብሄረተኛ" ብለው አንዱን ወደራሳቸው በማቅረብ ሌላውን በመግፋት ሲገዙ ነበር። አሁንም ቢሆን የነዚያ አምባገነን ጨቋኞች ተተኪ ለመሆን ሚገመዡ ግለሰቦች እና ቡድኖች አንዱን ኦሮሞ ለዘብተኛ ነህ በማለት በማቅረብ ሊጠቀሙበት፤ ሌላውን ደግሞ አክራሪ በማለት ፈርጆ ላማውደም መመኘታቸው የህልማቸውን አደገኛነት አመላካች ነው። የኦሮሞ ወጣቶችና ገበሬዎች ለብሄራዊ መብታቸው ሲዋደቁ እና ሲታገሉ አንተ ለዘብተኛ ነህ አንተኛው ደግሞ አክራሪ ነህ የሚለወን ያረጀ የከፋፍል ፈሊጥ አሽቀንጥረው በመጣል ሁላችንም ኦሮሞ ነን በማለት በመላው ኦሮሚያ ግዛት በአንድነት መስዋዕት ሆነዋል። የኦሮሞን ብሄርዊ አንድነት የሚጠራጠሩ ወይንም የትግል አንድነቱን ለማፍረስ የሚጎመዡ ሀይሎች የሀሳባቸውን ፉርሽነት ለመረዳት ባለፉት ሶስት ወራት የተደረጉት እንቅስቃሴዎች በቂ ናቸው። ከሀርርጌ በረሃ እስከ ደጋማው አርሲ ከቦርና ጠረፍ እስከ ወለጋ ድንበር ኦሮሞ በአንድ ድምጽ ከሸዋ ገበሬ ለተዘረፈው መሬት መታገሉ ለብሄረተኝነቱ ስፋት እና መሰረት በቂ ማሳያ ነው።
4."ሰዎችን በማስጮህ፣ በስሜት በመቀስቀስ መንግስት አይወድቅም" ይህ አባባል መለሰ ዜናዊ "መንግስት የዛፍ ፍሬ አይደለም በድንጋይ አይረግፍም" ካለው የተኮረጀ ሲሆን ባለፉት ሶስት ወራት ወያኔን ያንቀጠቀጠውን የኦሮሞ ትግል ለማንኳሰስ ታስቦ የተባለ ነው። ባለፉት ሶስት ወራት የተካሄደው ተቃውሞ ያላንዳች ፕላን፣ ስትራተጂ እና አመራር ዝም ብሎ በደመ ነብስ የተካሄደ 'ሁከት እና ጫጫታ' እንደሆነ ለመፈረጅ የተዳዳ ነው። ግን ለምን? መልሱ ከመቼውም በላይ ተጠናክሮ የወጣውን የኦሮሞ ንቅናቄ ለማዳከም የህዝቡን ሞራል ለማኮላሸት ታልሞ ስለመሆኑ አያጠያይቅም። መሪ የለህም፣ በስትራቴጂ አትመራም ዝም ብለህ ነው የምታልቀው ከተባለ የኦሮሞ ህዝብ በትግሉ ተስፋ ቆርጦ ወደ ሗላ ሊያፈገፍግ ይችላል የሚል ቅዠት መስል ህሳቤ እና መሰረተ ቢስ ተስፋ ነው። የኦሮሞ ወጣቶች ከምንግዜውም በላይ የወያኔን አገዛዝ አንዲህ በሚያርበደብዱበት ወቅት በወያኔ ተቃዋሚ ጎራ የተሰለፈው አካል ይህንን መሰል ሀሳብ እና ተግባር ለምን ይዞ ብቅ አለ? መልሱ አሁንም ግልፅ ነው። "የኦሮሞ ወጣቶች ወያኔን ሲያነቀጠቅጡት አንናተ እስከ አፍንጭችን ታጥቀናል የምትሉት የት ናችሁ?" እያለ እያፋጠጣቸው ላለው ህዝባቸው ሆነው በመገኘት ተግባራዊ መልስ መስተጥ ስላልቻሉ "አይ ኦሮሞዎቹም እኮ ያለ መሪ እና ስትራተጂ ስለሚንቀሳቀሱ ብዙም ከኛ አይሻሉም፣ ርቀውም አይሄዱም አትፍሯቸው" በማለት ማበረታቻ በመስጠት ጊዜ ለመግዛት የሚያደረጉት ተግባር ነው።
በነገራችን ላይ ለስምንት አመታት ፎክሮ፣ ጮሆ ኢትዮጲያ ውስጥ አንድ ወፍ እንኳን ከዛፍ ላይ ማስበርገግና ማንሳት ያቃተው ቡድን የወያኔን ጉልበት አካብዶ መገመቱ የሚገርም ጉዳይ አይሆነም። የሚገርመው ነገር አለምን በማስደመም ጉድ ያስባለውን በኢትዮጲያም ሆነ በአፍሪካ ታይቶ የማይተወቅ ህዝባዊ ነቅናቄን ለማንኳሰስ መሞከሩ፤ ብሎም ደግሞ ጀግነናታቸውን በተጫባጭ ያስመሰከሩ መሪዎችንና ተሳታፊዎቸን ለማናናቅ ማሰቡ ነው። በቀለ ገርባ እኮ እንደነሱ በአጭር የሁለት አመታት እስራት ወኔው ተፈቶ ወያኔን ይቅርታ ጠይቆ ሸሽቶ ውጪ የተመሸገ ሳይሆን የተፈረደበትን ፍርደገምድል የእስር ግዜ ጨርሶ ከወጣ በኋላ በክብር ውጪ አገር ተጋብዞ፤ እዚሁ እንዲቆይ ስንት ነገር ተመቻችቶለት "እምቢ ሞትም ሆነ እስር ከህዝቤ ጋር" ብሎ ተመልሶ ሄዶ ታግሎ አታግሎ ከታጋዮቹ ጋር ዳግም የታሰረ የጀግኖች ጀግና መሆኑ መዘንጋት አልነበረባቸውም። ዶ/ር መረራ ጉዲና ከወያኔ መሪዎች እስከ ተራው ካድሬ ቀንና ሌሊት የዛቻ ውርጅብኝ አየደረሰበት፣ እየዘለፉት፣ ከሚወደው ስራው አባረው እያሰቃዩትም "ሞትም ሆነ ችግር በሀገሬ እና ህዝቤ መሃል ብሎ" ታግሎ እየታገለ ያለ ግዜ ያማይለውጠው ቆራጥ መሪ ነው። የኦሮሞ ትግል በነዚህ ጀግኖች ነው እየተመራ ያለው፤ እነዚህ ናቸው ሚሊዮን ጀግኖችን ለትግል አሰልፈው ወያኔን ያርበደበዱት። እናም የራስን ደካማ ማንነት በኛ መሪዎች ላይ ለማንጸባረቅ ለሚሞክሩት እዛው በጠበላችሁ ማለቱ አስፈላጊ ነው። ከዚሁ ጋር ተያይዞ የኦሮሞ ህዝብ ብቻውን መብቱን ማስከበር አይችልም የሚል አመለካከትም ይንጸባረቃል። የኦሮሞ ህዝብ አጋር ቢያገኝ ጥሩ ነው። ነገር ግን አጋር ጠፋ ብሎ እጁን ጠቅልሎ አይቀመጥም። ማንንም "አረ በፈጠራችሁ እርዱኝ" ብሎም አይለምንም። እንዲሁም ለድጋፍ ሲጠሩ ያለማጭድ ባዶ እጃቸውን አንጠልጥለው በመምጣት የባለቤቱን ነዶ ሰርቀው መሄድ የሚፈልጉትንም እርሻው እንዳይገቡ ይከላከላል።
ሌላው ESAT በአፋን ኦሮሞ መጀመሩ አላማው ምን እንደሆነ ገና ከጅምሩ ስላስመሰከረ ብዙ ማለት አያስፈልግም። ስርጭት በጀመረ በመጀመሪያው ሳምንት ዮሮሞዎችን ሰልፍ ሲዘግብ የኦሮሞን ባንዲራ ኤዲት አርጎ ካወጣ፣ ከኦሮሞ የትግል ሙዚቃ ውስጥ የአኖሌ እና ጨለንቆን ሀውልቶች ቆርጦ ካወጣ የፕሮግራሙ አላማ ምን አነድሆነ ፍንትው ብሎ ይታያል።
በመጨረሻም ተገቢውን መስመር ይዞ፣ በሚያመቸው መልኩ ተደራጅቶ እየሄደ ያለውን የኦሮሞ ህዝብ ትግል ከመተናኮስ እና ለማንኳሰስ ከመሞከር ይልቅ እንታገልለታልን የምትሉትን ትግል በተጨባጭ ምንም ያልተደራጀውን ማህበረሰባችሁን በማደራጀት ለማታገል ብትሰሩ የተሻለ ነው ነሚል ምክር ልለግስ አወዳለሁ። ወያኔ የአማርውን ለም መሬት ለባዕድ ሲሸጥ ጩኸቱን እንኳን ከፍ አድርጋችሁ ማሰማት ከተሳናችሁ፤ የጎንደርን ህዝብ ከፋፍለው እርስ በርሱ ሲያባሉትና ሲያጨፋጨፉት ልትደርሱለት ሳትችሉ እና የጉዳቱ ሰላባዎች ቁጥር እንኳን በበቂ ሁኔታ ማወቅ ሳትችሉ ስለኦሮሚያ መለፈፍ ምን ዋጋ አለው? መሰረታችን ነው ብላችሁ ለምተኮፈሱት የከተማ ህዝብ እንኳ በኑሮ ውድነት ሲሰቃይ ችግሩን ፍንትው አድርጋችሁ አውጥታችሁ ቀስቅሳችሁ ማታገል ተስኗችኋል። እናም የኛን የቤት ስራ ለማረም ጣታችሁን ከመቀሰር ይልቅ የራሳችሁ ላይ ብታተኩሩ ፈተናችሁን ለማለፍ ይበጃችኋል በማለት ሀሳቤን ልቋጭ እወዳለሁ።

Adugna Oromiya Thank
you for such wonderful and timely ideas. We need to look things from
different points. It is definitely pointless trying not to give a
recognition for our people who are paying his life for justice, freedom
& equity. Am always confused why they don't want to hear the word #oromoprotest . Waan hundumaafuu qalamnike haa mirgisun jedha.
Naf-tanan Gaadullo akkanatti dhuga itti himudha jari sila dhuga hin jalatani nibeyna
Desu Wilson An Kush jawar...what a super mind you have is????? what a jentle man you are???? no saying for you seriosly! long live only
Mimi Oromtitti Oromoo ኑርልን የኛ የጀግኖች ጀግና!ብቻህን ሚሊዬን የሚሞሉ ግን አንድ አንቴን የማያክሉ ወረኞችን ልክ ልካቸውን ንገርልን።
የራስዋ እያረሬ የሰውን ታማስላለች..እንደ እነዝህ ላሉት ጉደኞች ነው የተባለው።ምን ይህ ብቻ ነው Jawaar keenyaa ጭራሽ G7ቱ ያለው..."ህዝባዊ እምቢተኝነት ሲነሳ በቂ የተደራጀ ሀይል ከሀገር ውስጥ አለን አይዞአችሁ"ሁሉ ብለዋል።ስለ Oromiyaa ያገባናል ካሉ ታድያ 'ሲነሳ'ማለትን ምን አመጣው?ተነስቶ የአለም ህዝብ ሲመሰክር እነሱ ጆሮዓቸው ላይ ተኝተው ነው ያልሰሙት?ግራ የገባቸው የ ዘራፍ ታጋዮች ብቻ።።

Akkawaaq Jaalataa ለመሆኑ፡አበበ፡ገላው፡ማነው?ተወሊጄ፡ያደኩት፡ጊንጪ፡ኣከባቢ፡ነው፡ብሎ፡ሥናገር፡ሠሚቼው፡ነበር፡ምናልባት፡በጊንጪ፡የተጀመረውን፡ትግል፡ደሥ፡ብሎት፡ይሁን?ብዬ፡ነበር፡የተጠራጠርኩት፡ወይሥ፡ትክክለኛ፡የትውልድ፡ኣገሩ፡ነው?ያም፡ሆነ፡ይህ፡አበበ፡ገላው፡የትም፡ብወለድ፡መጥፎ:ቀንደኛ፡ሓበሻ፡መሆኑን፡ከሥር፡አሥምሬው፡እናገራለሁ፡፡
Akkoo Galatee Here comes the personality cult!
Naasir Ahmed goota
keenya dhaloonni qubee baay"een yaada post kanaa guutumatti hubachuu
waan hin dandeenyeef osoo afaan oromotti nuuf geeddartee akkam laata?See translation
Asfaawuu Miidhassaa (በነገራችን
ላይ "ትግሬ ሀገር ወረረ፣ ዘረፈ፣ ወታደሩን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠሩት" እያሉ ሲለፍፉ ወይም ደግሞ "አማራው ከጉራ
ፈርዳ ተፈናቀለ፣ ወልቃይት ከአማራ ተቆርጦ ለትግራይ ተሰጠ" ብለው ሲከሱ 'በዘውገ' ላይ የተመሰረት ፖሊቲካ
እያራማዱ መሆናቸውን የሚያስተውሉ አይመስልም። "ኦሮሞ የሚለው ቃል ሲጨመርበት ብቻ ነው እንዴ ፖሊቲካ የብሄር
የሚሆነው?)...."ለዘብተኛ እና አከራሪ አሮሞ" ይህ ኦሮሞ...See More
Nahimiya Mame uffff አንብቤ ጨረስኩት
Tesfaye Onsho በቀለ
ገርባ እኮ እንደነሱ በአጭር የሁለት አመታት እስራት ወኔው ተፈቶ ወያኔን ይቅርታ ጠይቆ ሸሽቶ ውጪ የተመሸገ
ሳይሆን የተፈረደበትን ፍርደገምድል የእስር ግዜ ጨርሶ ከወጣ በኋላ በክብር ውጪ አገር ተጋብዞ፤ እዚሁ እንዲቆይ
ስንት ነገር ተመቻችቶለት "እምቢ ሞትም ሆነ እስር ከህዝቤ ጋር" ብሎ ተመልሶ ሄዶ ታግሎ አታግሎ ከታጋዮቹ ጋር
ዳግም የታሰረ የጀግኖች ጀግና መሆኑ መዘንጋት አልነበረባቸውም። ዶ/ር መረራ ጉዲና ከወያኔ መሪዎች እስከ ተራው
ካድሬ ቀንና ሌሊት የዛቻ ውርጅብኝ አየደረሰበት፣ እየዘለፉት፣ ከሚወደው ስራው አባረው እያሰቃዩትም "ሞትም ሆነ
ችግር በሀገሬ እና ህዝቤ መሃል ብሎ" ታግሎ እየታገለ ያለ ግዜ ያማይለውጠው ቆራጥ መሪ ነው።
Fayyaalessa Sabaa Ine
yemeche temechehegn! yihichin bedigami yanebuat?(በነገራችን ላይ "ትግሬ ሀገር
ወረረ፣ ዘረፈ፣ ወታደሩን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠሩት" እያሉ ሲለፍፉ ወይም ደግሞ "አማራው ከጉራ ፈርዳ ተፈናቀለ፣
ወልቃይት ከአማራ ተቆርጦ ለትግራይ ተሰጠ" ብለው ሲከሱ 'በዘውገ' ላይ የተመሰረት ፖሊቲካ እያራማዱ መሆናቸውን
የሚያስተውሉ አይመስልም። "ኦሮሞ የሚለው ቃል ሲጨመርበት ብቻ ነው እንዴ ፖሊቲካ የብሄር የሚሆነው?)
Tesfaye Onsho በነገራችን
ላይ "ትግሬ ሀገር ወረረ፣ ዘረፈ፣ ወታደሩን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠሩት" እያሉ ሲለፍፉ ወይም ደግሞ "አማራው ከጉራ
ፈርዳ ተፈናቀለ፣ ወልቃይት ከአማራ ተቆርጦ ለትግራይ ተሰጠ" ብለው ሲከሱ 'በዘውገ' ላይ የተመሰረት ፖሊቲካ
እያራማዱ መሆናቸውን የሚያስተውሉ አይመስልም። "ኦሮሞ የሚለው ቃል ሲጨመርበት ብቻ ነው እንዴ ፖሊቲካ የብሄር
የሚሆነው?. What a word, what a saying. Wonderful.
WM Tsegu ይኼ፣መቀባጠር እንጂ የፖለቲካ ብስለት አይደለም፣ ኦሮመነት የሚታደል ሳይሆን የትውልድ ዘር መለያ ነው፣ አንተ አትሰጥም አንተ ኦሮሞነትን አትነፍግም።
ያንተ, Jawar Mohammed , ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት አባባል፣ የአክሱም አውልት ለደቡብ ምኑ ነው፣ ካለው ምን ለየው?
የታሪክ ትፋት ከመሆንህ በፊት ትግሉ የመደብ ትግል እንጂ የዘር መለያ ትግል አለመሆኑን ተገንዝበህ፣ በአንድነት ትግሉን ለማፋፋም፣እንቅፋት አትሁን፣ ...See More
ያንተ, Jawar Mohammed , ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት አባባል፣ የአክሱም አውልት ለደቡብ ምኑ ነው፣ ካለው ምን ለየው?
የታሪክ ትፋት ከመሆንህ በፊት ትግሉ የመደብ ትግል እንጂ የዘር መለያ ትግል አለመሆኑን ተገንዝበህ፣ በአንድነት ትግሉን ለማፋፋም፣እንቅፋት አትሁን፣ ...See More
Rio Calling አስተያየት ሰጪዎች አማራ እንዲህ ኦሮሞ እንዲያ እያልን ባንጠላላ ጥሩ ነው።
እኔ ኦሮሞ አይደለሁም። ነገር ግን " አሮሚያ የኦሮሞዎች ናት" በሚለው ላይ ችግር የለብኝም፣ ጃዋር እንዳለው በክልሉ ነዋሪ የሆኑ ሌሎች ብሔሮች ተገፊ እስካልሆኑ ድረስ። እኔ እስከተረዳሁት ድረስ አሮሚያ የኦሮሞዎች ናት ሲባል ኦሮሚያ የሌሎች ኢትዩጵያኖች አይደለችም ማለት አይመስለኝም...See More
እኔ ኦሮሞ አይደለሁም። ነገር ግን " አሮሚያ የኦሮሞዎች ናት" በሚለው ላይ ችግር የለብኝም፣ ጃዋር እንዳለው በክልሉ ነዋሪ የሆኑ ሌሎች ብሔሮች ተገፊ እስካልሆኑ ድረስ። እኔ እስከተረዳሁት ድረስ አሮሚያ የኦሮሞዎች ናት ሲባል ኦሮሚያ የሌሎች ኢትዩጵያኖች አይደለችም ማለት አይመስለኝም...See More
Enginer Megersa Bekele "
በነገራችን ላይ ለስምንት አመታት ፎክሮ፣ ጮሆ ኢትዮጲያ ውስጥ አንድ ወፍ እንኳን ከዛፍ ላይ ማስበርገግና ማንሳት
ያቃተው ቡድን የወያኔን ጉልበት አካብዶ መገመቱ የሚገርም ጉዳይ አይሆነም።"..this is d powerful word
which can overcome that bitchs idea and give the winning spirit for
us!!! betam yegeremegn inna confidence yesetegn hareg nw....we have such
like brave and brilliant man...10Q God 4 giving JAWAR for oromia...I
proud to be OROMO and OROMIAN!!...
Kamaal Qajeelaa If
they are more organized than our struggle why do they not try to stop
Ethio-sudan demarcation and why they are not parctical for Walkait and
tsegade people? #oromoprotests have made stong impact on Abay Tsehaye polices and srategices i.e the so call...See More
Mintesinot Cheru Amlak "
በአንድ በኩል በህዝባዊ ንቅናቄው ውስጥ በቀጥታ በመሳተፍ ጉዳት የደረሰባቸውን ታጋዮች ከልብ እንደግፋለን እያሉ
ከንፈር በመምጠጥ በሌላ መልኩ ደግሞ ታጋዮቹ አንግበው የተነሱተን መፈክር በመኮንን፣ ድጋፉም ሆነ ከንፈር መጠጣው
የውሸት እንደሆና ያሳያል" ነው ያልከን? የኦሮሞ ህዝብ አንግቦ የተነሳው ጥያቄ ሌላው ብሔር ከሚጠይቀው የተለየ
አይደለም። ጥያቄው ከእርሻ መሬታችን አታፈናቅሉን የሚል የእኩል...See More
Anteneh Solomon I
respect Jawar Mohammed for his effortless activism for what he stands
for and it requires great determination. Despite his great work, I am
just wondering why he is not toning down his tribal or ethnic politics,
what ever he expresses is his own opin...See More
Tol Sen Dani RIP
for G7 .....we are oromian....oromia is for oromo when ever it
is.....thanks jawar......this further explanations are enough for
them....woowowoowoo still now they are neftegna......
Fetene Mekuria The
biggest political problem of Ethiopian politicians is not accepting the
question of nationality. If your political program does not answer any
question of nationality and rise up all nationalities equally, if you do
not believe in all people of nat...See More
Honesa Mar If you are oromo share our king #jawar mohamad statute
ኦሮሞ ነሽ ኦሮሞ ነክ ከሆንሽ ከዚህ በላይ ድምፅሽን ከዚህ ፅሁፍ ውስጥ ታገኚዋለሽና አንቺም አንተም ሼር አድርጉት ኦሮሞ ከሆንሽ ከሆንክ
Diamond of oromo our a great hero ever we love you jawar
ኦሮሞ ነሽ ኦሮሞ ነክ ከሆንሽ ከዚህ በላይ ድምፅሽን ከዚህ ፅሁፍ ውስጥ ታገኚዋለሽና አንቺም አንተም ሼር አድርጉት ኦሮሞ ከሆንሽ ከሆንክ
Diamond of oromo our a great hero ever we love you jawar
Ethiopianism Spirit Forward በምትናገሩት
እና በምትፅፋት እያአንድ አንዷ አረፍተ ነገር «ኦሮሞ . . . ኦሮሞ» ትላላችሁ። እኛ ኢትዮጵያኖች ለምደነዋል
ስለሆነም አይገርመንም። የኢትዮጵያን ፓለቲካ የማያቅ ሰው የምትናገሩትን ቢሰማ እና የምትፅፉትን ቢያነብ
ተንደርድሮ ሄዶ «ኦሮሞ» የሚለውን ቃል መፃሀፍ ቅዱስ ውስጥ የሚፈልገው ይመስለኛል። ምክኒያቱም እጅግ የከረረ
የሀይማኖት መንፈሳዊ ስብከት ነው የሚመስለው። ይህ ሰው «ኦ...See More
Abdo Nahewi Juhar Mohammed my best of best oromo leader, i am with u all the time keep it up, my AL LLAHA be with u.
Gemechu Kaan Gemechu those
so called Ethiopians like G_7 never think for oromo.Still they are
thinking like their grandfather.we never seen any evolution the way they
think.what they have to know is we are oromo and oromo first we keep
die for each other .Always they talk ...See More
Legesse Tigabu ወደ ፊት ስንል ወደ ሁዋላ
የነገር ብቅል ስናብላላ
ስክር ብለን በዘር ጠላ...See More
የነገር ብቅል ስናብላላ
ስክር ብለን በዘር ጠላ...See More
Riyud Is If
they said Oromiya is not for oromo so walqayet is for who? For amhara
or for Tigrays? They crying day and night for walgayiti they said
walgayiti is part of amhar not part of Tigray that mean walqayit is for
amhara so when we say Oromiya is for Oromo what is rong with this?
Ofbari Oromo Amaharas'
mind never ever changed. They didn't believe in democracy; Even they
didn't know the meaning.they still thinks as their ancestors. Juwar hit
them as such. We wish u long live
Berina Tura The truth will hurt but must be told
Honesa Mar መቼም ከዚህ ቡሃላ ጀዋር ሰፊውን ኦሮሞ አይወክል እንደማትሉ ተስፋ እንደርጋለን
እኛም የምንላቹ ጀዋርንና ኦሮሚያን የጠላች ኢትዬጵያ ትዘቅዘቅ
እኛም የምንላቹ ጀዋርንና ኦሮሚያን የጠላች ኢትዬጵያ ትዘቅዘቅ
Beka Genamo I
want to give great thanks to Jawar Mohammed,the real political activist
of the time! The people who use the 16th century of mind to overcome
the recent political game is like roasting egg over palm. I want to
advice those people to turn their mind if...See More
Addisu Dejene i
am from oromo and amhara, born in oromiya, but i am ethiopian ,ethiopia
describes me best, lezeregnoch bota yelenim ,we are sons of God
Tigist Tewodros "ወያኔ
የአማርውን ለም መሬት ለባዕድ ሲሸጥ ጩኸቱን እንኳን ከፍ አድርጋችሁ ማሰማት ከተሳናችሁ፤ የጎንደርን ህዝብ
ከፋፍለው እርስ በርሱ ሲያባሉትና ሲያጨፋጨፉት ልትደርሱለት ሳትችሉ እና የጉዳቱ ሰላባዎች ቁጥር እንኳን በበቂ ሁኔታ
ማወቅ ሳትችሉ ስለኦሮሚያ መለፈፍ ምን ዋጋ አለው? መሰረታችን ነው ብላችሁ ለምተኮፈሱት የከተማ ህዝብ እንኳ በኑሮ
ውድነት ሲሰቃይ ችግሩን ፍንትው አድርጋችሁ አውጥታችሁ ቀ...See More
Lily Mekonen Oromia
for Oromo means we will establish a new country in Oromia region and we
will deport (may be kill) all non Oromo people.(including the residents
of Addis Ababa in your view).its a destructive political agenda.you
lead us in to civil war!it will lead you nowhere.ኦሮሞውም ሆነ ሌላው ብሄር በክልሉ
በነፃነት በእኩልነት እና በዲሞክራሲ መኖር ሲገባው መከፋፋል እና መገንጠል የሚያመጣው ውጤት ጥፋት እና ግጭት ብቻ
ነው።
Demeke Gesesse Yeneayhu Well,
we say Ethiopia is for All Ethiopians. Jawar said Oromia is for Oromo.
And We say, Oromia is part of Ethiopia and Oromia is therefore for all
Ethiopians as other parts of Ethiopia is for all other Ethiopians too.
Jawar with your gullible intent...See More
Jawar with your gullible intent...See More
Mando Sikkoo Jawar
galata guddaa qabda. Bineessi,bineesuumma ufii wallaalee,bineessuummaa,
isaaa ifattii itti himteee jirta (yoo, galeef)hunduma isaaniitiif
deebiii gahaadha.
Kana booda garuu,"shift and keep your focus" .
Kana booda garuu,"shift and keep your focus" .
Chala Tadesse እንዲያው
ይህ ኦሮሞ የምባል ስም ስነሳ እንቅልፍ ስለምነሳቸውና ደህንነት ስለማይሰማቸው ብቻ የዘር ፖለቲካ አንዳንዴም
የዘውግ ፖለቲካ እያሉ ያጣጥሉታል እንጂ አላማቸው ምን እንደሆነና የማንን የበላይነት ለማንገስ እንደምጥሩ ግልጽ
ነው፡፡ ይህን በግልጽ የምታየውን ነገር አንዳንዴ ይደብቁታል አንዳንዴ አውቀውም ሆነ ሳያውቁት ወደምቃወሙት የዘር
ፖለቲካ ውስጥ ገብተው ይታያሉ፡፡ በአንድ በኩል በብሄር ላ...See More
Abebe Belew Good
job Jawar......you have spoken all in my heart......but I think we
don't have to spend time teaching these arrogant Dr and Abebe , these
people never ever done anything for their people (even the 1997 election
was a great work of Lidetu Ayalew). ...See More
Biraanu Gammachu ሃገራችን እትዮጵያን በጋራ፥ ለጋራ እርስ በርስ ተያይዘን ከዘራፍው፥ ጨኳኝ እና ጎሰኛ የሕሃወት መንግሥት መታደግ ይጠበቅብናል። የወክቱ የሕዝባችን ጥያቀ የፍትህ፥ የነፃነት እና የድሞክራስ ነው።
Biyya keenya Itoophiya waliin waliif harka walqabanne mootumma hattu, abbahirreefi ukkaamsitu irra baraaru qabna. Sirna gaaritu dhibe male waliin tokkumman jiraachuuf waanni danqate mootumma wayyaane qofa. ...See More

Aba Bzbiz ግዴለም
ጃዋር በብርቱ የአእምሮ ህመም ውስጥ ነው ያለው። ብንተወው መልካም ነው። ፍፁም ኩፈሳ ውስጥ ገብቷል። ሌላው
የኦሮሞን ህዝብ ልክ አደራጅቶ እንዳስነሳ…… ጉራውን ይነፋል ። የወያኔን እንጀራ ሲበላ የከረመው ጃዋር ደርሶ እነ
ዶ/ርን ሊወቅስ ይዳዳዋል። ስማ ፍንጭ በማይታይበት የፖለቲካ ሂደት ውስጥ በሐገር ውስጥ ሆኖ አላስፈላጊ መስዋትነት
ከመክፈል ምርጫን አስተካክሎ ወያኔን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመጣል መዘጋጀት ልዩነት አለው። የጠላትን ጭካኔ
እያወቁ መሞት ጀግንነት አድርገህ አትውሰደው። ሌላው አንተ እንዳልከው የተነሳው ተቃውሞ የተደራጀ ቢሆን ኖሮ……
ወያኔን ለማውረድ ሁለትና ሶስት ወር ባልፈጀ ነበር። ቀዳዳ!!!!!!!ጉረኛ
Tesfaye Kassa Gochaye Abebe
Gellaw We, the victims of oppression and injustice Over 98 percent of
Ethiopians have had no direct or indirect allegiance to succeeding
oppressive regimes. Throughout world history, oppressors and tyrants
were and still are a tiny minority of pe...See More
Sinan Bona Kiya "በሳንጃ
ቅጣቸውን ወጋናቸው"ያለው ማን ነበር?ቅጥ ቅጣቸውን ወጋ አድርገን ትኩረት ወደ ወያኔ እናድርግ፡፡ They are
no more active enemies! ወያኔን መታገል ስያቅታቸው ዞሮ እንደለመዱት የኦሮሞን ትግል ማንኳሰስ
ጀመሩ፡፡ በሚዲያ ከምያሰራጩት ፖሮፖጋንዳ ወጪ በመሬት ላይ የምሰሩት ስራ ስለሌላቸው ህዝቡን ወልቃይትና ጸገዴ
ተወስዶበሃል ብሉት፡ የጎንደር መሬት ለሱዳን ተሰጠ ብሉት ጸጥ ...See More
Abdi Bilisuma Tadesse #OromoProtests I realy dont care about others becouse we Oromos are given a true hero #Jawar Mohamad and for those of you who hate him thare is a saying "a speaker of the truth has no friends" I solute you!
Biniyam G. Amlak Asfaw Jawar
for the first time I am really admiring you. G7 is a front which is
fighting only and only for a position and not for a people centered
goal. What I want to advice you is your expressions have to focus on
minimizing the gap between Oromo and other nations. Unity is a strength
always.
Abdataa Lammii Hordofaa ለማንኛዉም
አፈን ኦሮሞ ታናገሪ ነፍጣኞን በኦሮሞ ህዝብ ስም አደረጅቶ ግርግር እንደይፈጥሩ ዝግጅት ልደርግበት ይገባል፡፡
"Kan tufatantu T. nama irraa mura" kan jedhan sun akka nu irratti
hinhojjanne.
Daanyee Addunyaa Araaraa "እናንተ
ሰዎች (the losers) እስኪ አይናችውን ግለጡ እስክ የዘረኝነት ፓሊስ ቀርፆ እያስተዳደረ የለው መንግስት ነው
ወይስ ገና ለገና ለሰባዊ መብቱ፣ ለመሬቱ እና ለንብረቱ የምሟገት ብሔር ነው ብሔርተኛ ወይም ዘረኛ የምባለው??""
ወይስ ሌላ አላማ የኦሮሞ ሕዝብ ላይ አላችሁ??
AG Birhanu Jewar
formula, G7=Amhara, OMN=Oromo.... what is the criteria for you to
assign an organization to ethnicity? may be only the language they
speak, exact copy of TPLF style of "ex-Amhara rulling "medeb""
Ethiopia Hagere We
has to be together in order to eradicate cancer weyane.
...........other wise we will give them other 25 years for
weyane..Please please please please please please please please please
please please we has to work together and destroy weyane please.Now I am
suffering I don't want my children suffering too by weyane. Death for
weyane and dil letechekonew hizeb
Say No Oromo Thank
you Jawar; you are to the point again. These people are trying to stop
the unstoppable course of history but they can never dominate Oromo
again. They no longer own their region let alone Oromia.
Aucun commentaire:
Enregistrer un commentaire